1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤርትራ ስደተኞች በአፋር

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 15 2012

ስደተኞቹና ለስደተኞቹ መብት እንከራከራለን የሚሉ ወገኖች እንደሚሉት ለስደተኞቹ ይሰጥ የነበረዉ የምግብ ርዳታዉ ከተቋረጠ ሁለት ወር አለፈዉ

https://p.dw.com/p/3bKIz
Afrika - Afar Beduinenjunge am Abbe-See
ምስል picture-alliance/ImageBROKER/M. Runkel

የኤርትራ ስደተኞች አቤቱታ

 
አፋር  መስተዳድር በርሀሌ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ የሰፈሩ የኤርትራ ስደተኞች በየወሩ ይሰጣቸዉ የነበረዉ የምግብ ርዳታ መቋረጡን አስታወቁ።ስደተኞቹና ለስደተኞቹ መብት እንከራከራለን የሚሉ ወገኖች እንደሚሉት ለስደተኞቹ ይሰጥ የነበረዉ የምግብ ርዳታዉ ከተቋረጠ ሁለት ወር አለፈዉ።አዳዲስ የሚመጡ ስደተኞች መመዝገባቸዉም ቆሟል።የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳዮች ዔጀንሲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ያሲን አልዬ ግን የምግብ እደላም ሆነ አዳዲስ የሚመጡ ስደተኞችን መመዝገቡ አልተቋረጠም ባይ ናቸዉ።

 መሳይ ተክሉ 

ነጋሽ መሐመድ

እሸቴ በቀለ