1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤርትራ ስደተኞች UNHCR እና የኤርትራ መንግስት

ማክሰኞ፣ ኅዳር 15 2002

የኤርትራ መንግስት እና የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን UNHCR ከኤርትራ ወደ ሱዳን በሚጎርፉ ስደተኞች ጉዳይ እየተወዛገቡ ነው ።

https://p.dw.com/p/KeS0
ምስል picture-alliance / dpa

በርካታ ኤርትራውያን ስደተኞች በየቀኑ ከሰላ ወደ ሚገኘው የስደተኞች መጠለያ እንደሚጎርፉ የሚናገረው UNHCR አብዛኛዎቹ ከጥቂት ጊዜያት በኃላ ከመጠለያ ሰፈሮቹ እንደሚጠፉ አስታውቋል ። ድርጅቱ እንደሚለው ኤርትራውያን ከሚሰደዱበት ምክንያት አንዱ ከብሄራዊ ውትድርና አገልግሎት ሽሽት ነው ። የኤርትራ መንግስት በበኩሉ ዜጎቼ ሀገራቸውን ጥለው የሚወጡት በውጭ ኃይሎች የተቀነባበረ ሴራ ነው ብሏል ። ጎይቶም ቢሆን

ጎይቶም ቢሆን ፣ ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ