1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤርትራ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን መሰወር

ማክሰኞ፣ ኅዳር 25 2005

ከትናንት በስቲያ 17 የኤርትራ እግር ኳስ ተጫዋቾች በዩጋንዳዋ መዲና ካምፓላ መሰወራቸው ተገልጿል። የኤርትራ ስፖርተኞች ለውድድር ወደ ሌላ ሀገር ሄደው በቡድን ሲጠፉ ይህ የመጀመሪያቸው አይደለም።

https://p.dw.com/p/16vj8
Flagge Fahne Eritrea
ምስል AP Graphics

ይህ በንዲህ እንዳለ ለአፍሪካ ሻምፒዮና ማጣሪያ ኤርትራና ኢትዮጵያ አስመራ ላይ እንዲያካሂዱት የታቀደ የሁለቱ ሀገራት የእግር ኳስ ግጥሚያ በገለልተኛ ሜዳ ላይ ካልተካሄደ በስተቀር ኢትዮጵያ እንደማትሳተፍ ከተናገረች በኋላ፣ የሁለቱ ሀገራት ጨዋታ በሱዳን ካርቱም እንዲካሄድ መስማማታቸው ተነግሯል።

ገመቹ በቀለ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ