የኤርትራ የሃይማኖት አባቶች ደብዳቤ
ማክሰኞ፣ ሰኔ 10 2006ማስታወቂያ
የጳጳሳቱ መልዕክት በሶስት ክፍል የተከፋፈለ ሲሆን የመጀመሪያዉ ክፍል እምነት ላይ ሲያተኩር ፤ ሁለተኛዉ ክፍል ደግሞ በኤርትራ የሚታዩ ችግሮችን ዘርዝሮ ያስነብባል። ሶስተኛዉና የመጨረሻዉ ክፍል ደግሞ ምስክርነትና ወንጌል ላይ ያተኮረ ነዉ። በስዊድን የኢትዮጵያና ኤርትራ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያንን ኃላፊ የመልዕክቱን ዓላማና ምንነት ለስቶክሆልም ዘጋቢያችን የቴዎድሮስ ምህረቱ እንደሚከተለዉ አብራርተዋል።
ቴድሮስ ምህረቱ
ሸዋዬ ለገሠ
ሂሩት መለሰ