1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤች አይቪ ኤድስና አባለዘር በሽታዎች ጉባኤ

ሰኞ፣ ኅዳር 25 2004

16ኛዉ የኤች አይቪና የአባለ ዘር በሽታዎች ጉባኤ አዲስ አበባ ላይ ትናንት አመሻሽ ግድም ተከፍቷል።

https://p.dw.com/p/S0F8
ምስል picture-alliance/dpa

በዓለም ዓቀፉ ጉባኤ ለመሳተፍ እስከትናንት ማምሻ ድረስ ከስምንት ሺህ ተሳታፊዎች በላይ ወደአገሪቱ መግባታቸዉም ተገልጿል። ከጉባኤዉ ዋዜማ የታቀደዉ የግብረ ሰዶማዉያን ስብሰባም እንዳወዛገበ መካሄዱን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዘገባ ያስረዳል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ