1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚ

የኤኮኖሚ ባለሙያዎች ማሕበር 25ኛ ዓመት

ዓርብ፣ ሐምሌ 14 2009

የኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር 25ኛ ዓመቱን እያከበረ ነዉ። ማኅበሩ የ25ኛ ዓመት ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግም ዓለም አቀፋዊ ድርጅቶች የተሳተፉበት የኢትዮጵያን ኤኮኖሚ ይዞታ የተመለከቱ ጥናታዊ ጽሑፎች የቀረቡበት ጉባኤ በማካሄድ ላይ ይገኛል።

https://p.dw.com/p/2gz16
Äthiopien Internationale Wirtschaftskonferenz
ምስል DW/G.Tedla

Beri. AA (Economics Association 25th anniversary) - MP3-Stereo

ጥናታዊ ጽሔሮቹ ግብርናን፤ ኢንዱስትሪን የማሳደግ እንቅስቃሴ፤ ኤሊንኞ ያስከተለዉ የአየር ንብረት ለዉጥ ተፅዕኖ እና ሌሎችም ርዕሰ ጉዳዮችን ያካተቱ ናቸዉ። ስብሰባዉ ለቀጣይ ቀናት ይዘልቃል።   በጉባኤዉ ላይ የተገኙትን ያነጋገረዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ