1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእርዳታ ቁሳቁስን የተመለከተው የስዊድኑ ተቋም ዘገባ

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 13 2002

የእርዳታ ቁሳቁስ ጫኝ አዉሮፕላኖች እና የህገ ወጡ የጦር መሳርያ እና ሱስ አስያዥ ዕጽ ዝዉዉር

https://p.dw.com/p/N2Ok


ወደ ተለያዩ አገራት የእርዳታ ቁሳቁስ ጭነዉ የሚበሩ የእቃ ጫኛ አዉሮፕላኖች በህገ ወጥ መንገድ መሳርያ እና ዕጽ ማዘዋወራቸዉን ለመግታት ስዊድን ስቶኮልም የሚገኘዉ አለም አቀፉ የሰላም ምርምር ተቋም በእንግሊዘኛ ምህጻሩ SIPRI በድረ ገጹ የእርዳታ ቁሳቁስ የሚጭኑ የተለያዩ የእቃ ጫኝ አዉሮፕላን ድርጅቶች የሚጠቀሙበትን የስነ-ምግባር ረቂቅ ዉል ይፋ ማድረጉን ገልጾአል። ተቋሙ ከትናንት ጀምሮ በድረ ገጹ ይፋ ያደረገዉን ዉል ረቂቅ የእርዳታ ተቋሞችም ሆነ የእቃ አስጫኝ ድርጅቶች ሟሟላት የሚገባቸዉን ስነ-ምግባር ጠንቅቀዉ እንዲያዉቁ ነዉ።

Agnes Büring

አግነስ ቢውሪንግ/አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ