1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእስራኤልና የሃማስ የእስረኞች ልውውጥ ስምምነት

ሐሙስ፣ ጥቅምት 2 2004

ጋዛ ውስጥ ከ 5 ዓመት በፊት የተማረከውን የእስራኤሉን ወታደር ጊላድ ሻሊትን ለማስለቀቅ እስራኤል ወደ 1 ሺህ የሚጠጉ የሃማስ እስረኞችን ለመፍታት የደረሰችበት ስምምነት በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ተግባራዊ ይሆናል ተብሎ እየተጠበቀ ነው ።

https://p.dw.com/p/Rqjx
ጊላድ ሻሊትምስል AP

በዚሁ ስምምነት መሠረት ሻሊት እንደተለቀቀ እስራኤል በመጀመሪያ ወደ 450 የሚጠጉ ፍልስጤማውያን እስረኞችን ትፈታለች ። የተቀሩት 550 እስረኞች ደግሞ በሚቀጥሉት ሁለት ወራት ውስጥ ይለቀቃሉ ።

ሂሩት መለሰ

ሸዋዮ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ