1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእስራኤል የድንበር አጥር

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 26 2005

ሁለት ዓመታትን የፈጀዉ እስራኤል በግብፅ አዋሳኝ ድንበሯ ላይ የጀመረችዉ የሽቦ አጥር ግንባታ ተጠናቆ ሰሞኑን ተመርቋል።

https://p.dw.com/p/17ENM
ምስል AP

አጥሩ ወደአምስት ሜትር ገደማ ከፍታ ሲኖረዉ ያካለለዉ ስፋት ደግሞ 230 ኪሎሜትር እንደሆነ እስራኤል ሃይፋ የሚገኘዉ ወኪላችን ግርማዉ አሻግሬ በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል። አጥሩ ከእስራኤል የቀይ ባህር ወደብ ከተማ ኤላት እስከ ጋዛ ሰርጥ ይዘልቃል። ስደተኞችን ለመግታት የታሰበዉን የአጥር ግንባታ ለመብት የሚሟገቱ ወገኖች ተችተዋል። ግርማዉ ዝርዝር ዘገባ አለዉ።

ግርማዉ አሻግሬ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ