1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእስር ማዘዣ ማመልከቻ በሱዳን መሪ አንጻር

ቅዳሜ፣ ሐምሌ 12 2000

ዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ልዊስ ሞሬኖ ኦካምፖ ሰሞኑን በሱዳን ፕሬዚደንት ኦማር ሀሰን ኧል በሺር ላይ በጦር፡ በስብዕና አንጻር በፈጸሙትና በዘር ማጥፋት ወንጀል ፍርድ ቤቱ የእስር ማዘዣ እንዲያወጣ ያስገቡት ማመልከቻ በትልቆቹ የአውሮጳ ከተሞች የሚታተሙ ዕለታዊ ጋዜጦችን ልዩ ትኩረት አግኝቶ ነበር።

https://p.dw.com/p/Efai
ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ልዊስ ሞሬኖ ኦካምፖ
ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ልዊስ ሞሬኖ ኦካምፖምስል dpa - Fotoreport