1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ«እስካምፒስ» ፕሮጀክት አነስተኛ ማሳዎች ላሏቸው አርሶ አደሮች፣

እሑድ፣ ታኅሣሥ 18 2002

በተለይ ሽንትን ፣ አነስተኛ ማሳዎች ያሏቸው አርሶ-አደሮች እንዴት ሊጠቀሙበት እንደሚችሉ አውሮፓውያን ተመራማሪዎች ፣ በተባበሩት መንግሥታት የምግብና ግብርና ድርጅት በኩል አንድ ጠቃሚ ፕሮጀክት ነድፈው ተግባራዊ ካደረጉ ውሎ አድሯል።

https://p.dw.com/p/LEWL
ምስል AP

አውሮፓውያኑ ተመራማሪዎች ፣ ፕሮጀክቱን «እስካምፒስ» ይሉታል። የእስካምፒስ ትርጉም እዚህ ላይ የተለመደው፣ ከባህር ነፍሳት የሚገኝ የቅንጦት ምግብ ሳይሆን ሌላ ፍች ተሰጥቶታል ማለት ነው። እስካምፒስ፣ ፕሮጀክቱን የነደፉት ሰዎች እንደሚሉት፣ ድሆች አርሶ-አደሮችን የሚታደግ ማለት ነው። ፕሮጀክቶቹ የተዘረጉት በ 4 አዳጊ አገሮች ሲሆን ዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ተቋም ለተሰኘው በሮም ለሚገኝ መ/ቤት የሚሠሩት ፈረንሳዊው ሎራ እስትራቫቶ ፣ የእርዳታው ፕሮጀክት ለምን «እስካምፒስ» የሚል ስያሜ እንደተሰጠው ሲያብራሩ---

(ድምፅ)

ተክሌ የኋላ፣