1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእስዊድኑ «ኤች » እና «ኤም» እና የኢትዮጵያው አልሜዳ ኩባንያ ትብብር

ሐሙስ፣ ነሐሴ 30 2005

Hennes & Mauritz በምኅጻሩ (H & M) በመባል የታወቀው የእስዊድኑ የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ፣

https://p.dw.com/p/19cmu
The logo of Swedish high-street clothing chain H&M is pictured on September 30, 2008 in Aalborg. H&M reported higher third quarter profits on September 30, 2008 but saw its stock price take a beating over slower-than-expected growth amid a lethargic retail market. AFP PHOTO / OLIVIER MORIN (Photo credit should read OLIVIER MORIN/AFP/Getty Images)
ምስል Olivier Morin/AFP/Getty Images

ከኢትዮጵያው የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ አልሜዳ ጋር አብሮ ለመሥራት ሙከራ በማድረግ ላይ መሆናቸውን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ የላከልን ዘገባ ያስረዳል። ስለ H & M ገበያ ፍለጋም ሆነ ትብብር የቀረበው ዘገባ ቀጥሎ ይቀርባል።


ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ተክሌ የኋላ