1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእስያ ፓስፊክ ምጣኔ ሀብት ትብብር ጉባኤ

ሰኞ፣ ኅዳር 15 2001

ጉባኤው፤ በዓለም የፊናንስ ቀውስ ፣ ድሀ አገራትን በዓለም የንግድ ትስስር ተጠቃሚ ሊያደርግ ስለ ሚችለው የዶሐው ጉባኤ እንዲሁም የሀይል አጠቃቀም ላይ መክሯል ።

https://p.dw.com/p/G1FY
ቡሽ ንግግር ሲያደርጉምስል AP

ፕሬዚዳንት ቡሽም በዓለም አቀፍ መድረክ ምናልባትም የመጨረሻውን ንግግራቸውን ለጉባኤው አሰምተዋል