1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእጣን ዛፎች እጣ ፈንታ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 25 2004

ኢትዮጵያ በተለያዩ የሀገሪቱ ግዛቶች ከሚገኙ የእጣን ዛፎች ከሚገኝ ምርት በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገቢ በየዓመቱ እንደምታገኝ መረጃዎች ያመለክታሉ። ላለፉት ሰባት ዓመታት በአማካኝ ከሶስት ሺህ እስከ አራት ሺህ ሜትሪክ ቶን እጣን እና ሙጫ ለዉጭ ገበያ

https://p.dw.com/p/14XFb
Oman Dhofar Blick auf einen WILDEN WEIHRAUCHBAUM (Boswelia sacra) im berühmten Gebirgszug Jebel al-Qamar am Ende der Monsunzeit (Al-Kharif) Ende September nahe WADI DAUKA nahe der 1985 bis 1989 von Engländern errichteten Serpentinenstraße eine spektakuläre insgesamt 80 Kilometer lange Bergstraße die auf 5000 Meter Strecke 500 Meter Höhenunterschied bis auf eine Gesamthöhe von 1100 Meter überwindet Start zirka 40 Kilometer westlich von Salalah Weihrauchharz = "Tränen der Götter". Foto: Jürgen Sorges
Oman Land und Leute Dhofar Weihrauchstraße mit widl wachsendem Weihrauchbaumምስል J. Sorges

ገበያ ማቅረቧንም እንዲሁ። እንዲያም ሆኖ የእጣን ዛፎች በተለያዩ ምክንያቶች ለአደጋ በመጋለጣቸዉ በቀጣይ አስራ አምስት ዓመታት ካዛፎቹ የሚገኘዉ ምርት እየቀነሰ እንደሚሄድ፤  በመጪዎቹ ሃምሳ ዓመታት ደግሞ የእጣን ምርት የሚሰጡ ዛፎች ቁጥር ዘጠና በመቶ ሊቀንስ እንደሚችል በዘርፉ የተደረጉ ጥናትቶች ያስጠነቅቃሉ ። ይህንን ይዞታም የእጣን ዛፎች የሚገኙበት ደን እየተጨፈጨፈ ለሰፋፊ እርሻ በመቅረቡም ዛፎቹ በቁጥር ከመመናመን አልፈዉ ጭራሽ አንድ ወቅት ኢትዮጵያ ዉስጥ የእጣን ዛፍ ነበር ወደሚባል ታሪክ ሊለወጥ እንደሚችልም ጥናት ያካሄዱ  ባለሙያዎች ያሳስባሉ።

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ