1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእፅዋት ነዳጅ ጥቅምና ጉዳት በጀርመን

ረቡዕ፣ የካቲት 30 2003

ከእፅዋትና ጥራጥሬ የሚመረተዉ ነዳጅ (ባዮ ፊዉል) በሰፊዉ አገልግሎት ላይ ይዋል የሚለዉ ሐሳብ የጀርመን መንግሥት ባለሥልጣናትን፥ የተፈጥሮ ተሟጋቾችን፥ የኩባንያ ባለቤቶችንና ተጠቃሚዎችን እያከራከረ ነዉ።

https://p.dw.com/p/R7lE
ምስል dapd

ጉዳዩ የሚመለከታቸዉ የተለያዩ ሚንስትሮች፥ የመኪና ፋብሪካዎችና ነዳጅ ዘይቱን የሚያመርቱ ኩባንዮች ተወካዮች ዉዝግቡን ለማስወገድ ትናንት ተወያይተዉ ነበር።አግባቢ ሐሳብ ላይ ግን አልደረሱም።የዉዝግቡን ምክንያትና አሁን ያለበትን ደረጃ አስመልክቼ ይልማ ሐይለ ሚካኤልን ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

ይልማ ኃይለሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ