1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

 የሴቶች መብት ቷሟጋች ማሕበር

ረቡዕ፣ ግንቦት 21 2011

መንበሩን ሜሪላንድ-ዩናይትድ ስቴትስ ያደረገዉ ማሕበር መስራች ወይዘሮ ድንቅነሽ ዴሬሳ እንደሚሉት የፆታ እኩልነትን ማክበርና ማስተማር የሐገሪቱን ልማት፣ዕድገትና ሠላም ለማፋጠን የሚደረገዉን ጥረት በእጅጉ ያግዛል።

https://p.dw.com/p/3JRjY
Symbolbild Frauenrechte Anne-Sophie Brändlin
ምስል DW

የኢትዮጵያ ትምሕርት ቤቶች የፆታ ትምህርት እንዲያስተምሩ ግፊት እንደሚያደርግ ለኦሮሞ ሴቶች መብት የሚሟገት ማሕበር አስታወቀ።መንበሩን ሜሪላንድ-ዩናይትድ ስቴትስ ያደረገዉ ማሕበር መስራች ወይዘሮ ድንቅነሽ ዴሬሳ እንደሚሉት የፆታ እኩልነትን ማክበርና ማስተማር የሐገሪቱን ልማት፣ዕድገትና ሠላም ለማፋጠን የሚደረገዉን ጥረት በዋእጅጉ ያግዛል።ወይዘሮ ድንቅነሽ የመሠረቱት ማሕበር መነሻዉ በኦሮሞ ሴቶች ላይ ይደርሳል ያለዉን ጭቆና ለማስወገድ ቢሆንም ዓላማዉ የሁሉም ኢትዮጵያዉያን ሴቶች መብት እንዲከበር ነዉ።

መክብብ ሸዋ 

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ