የኦሮሞ ድርጅቶች ስብሰባ በብሪታንያ 18 ግንቦት 2006ሰኞ፣ ግንቦት 18 2006የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር የድጋፍ አባላት፤ ባሳለፍነዉ ቅዳሜ ብሪታንያ ላይ ስብሰባ አዘጋጅተው ነበር። በብሪታንያ መዲና፤https://p.dw.com/p/1C75Uምስል Getty Imagesማስታወቂያ ለንደን የሚገኘዉ ወኪላችን፤ ድልነሳ ጌታነህ እንደዘገበልን፤ ስብሰባዉ ያተኮረዉ በኢትዮጵያ ዘላቂ የሆነ ለዉጥና ሰላምን ለማግኘት፤ የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር በዉጭ ለሚገኘዉ ሕብረተሰብ ሊይዘው ስለሚገባዉ ሚና እና ስለድርጅቱ ራእይ ተወያይቶአል። ሙሉዉን ዘገባ የድምፅ መጫኛዉን በመጫን ይከታተሉ! ድልነሳ ጌታነህ አዜብ ታደሰ ተክሌ የኋላ