1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦባማ አዲሱ ስልትና የኡጋንዳ አማጺ ቡድን

ዓርብ፣ ኅዳር 17 2003

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የኡጋንዳውን ሎርድ ሬዚስታንስ አርሚ የተሰኘውን አማፂ ቡድን ትጥቅ ለማስፈታት አዲስ ስልት ቀይሰው ለምክር ቤት አቅርበዋል።

https://p.dw.com/p/QJVP
ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማምስል AP

የኦባማ አዲሱ ስልት አሜሪካ በቀጠናው መረጋጋት በአስተማማኝ ሁኔታ እንዲረጋገጥ መሻቷን የሚያሳይ እንደሆነ አንድ የአፍሪካ ፖለቲካ ምሁር ገልጸዋል። አዲሱ ስልት ትጥቅ የማይፈቱ ካሉ እርምጃ እንዲወሰድባቸው የሚያስችል የበጀት ድጋፍ የሚጠይቅ ነው። ከዋሽንግተን አበበ ፈለቀ ያደረሰን ዘገባ አለ።

መሳይ መኮንን

ተክሌ የኋላ