1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦባማ ፤ የእስካሁን የሥራ እቅዶችና ክንውኖች

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 29 2004

በጥቅምት ወር ማለቂያ ገደማ በሚካሄደው ምርጫ ፣ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ፣ዳግመኛ ማሸነፍ ከቻሉ ፤ በቀጣይ ዐራት ዓመታት የሚያከናውኗቸውን መርኀ ግብሮች በያፋ እንደሚያሳውቁ ይጠበቃል

https://p.dw.com/p/163cM
WASHINGTON, DC - JUNE 13: (AFP OUT) U.S. President Barack Obama signs S.3261, Contract Awards for Large Air Tankers, in the Oval Office of the White House June 13, 2012 in Washington, DC. The bill will support America's ability to fight wildfires by enabling the Forest Service to accelerate the contracting of the next generation of air tankers for wildfire suppression. (Photo by Martin H. Simon-Pool/Getty Images)
ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማምስል Getty Images

የዩናይትድ እስቴትስ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ዛሬ ማምሻውን በሚከፈተው ዐቢይ ጉባዔው፣ በጥቅምት ወር ማለቂያ ገደማ በሚካሄደው ምርጫ ፣ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ፣ዳግመኛ ማሸነፍ ከቻሉ ፤ በቀጣይ ዐራት ዓመታት የሚያከናውኗቸውን መርኀ ግብሮች በያፋ እንደሚያሳውቁ ይጠበቃል።እቅዶቹ የተዘረዘሩበት ሰነድ መሪ ቃል « አሜሪካን ወደፊት ማራመድ!» የሚል ነው።የወደፊቱ ትልም ከመገለጡ በፊት ፤ ባራክ ኦባማ፣ ባለፉት 4 ዓመታት ገደማ አስቀድመው የወጠኗቸው ዐበይት የሥራ እቅዶች እስከምን ድረስ ተከናውነዋል? የገቡትን ቃል እስከምን አክብረዋል? የዋሽንግተን ዲ ሲ ው ዘጋቢአችን አበበ ፈለቀ፤ የኦባማን የ 4 ዓመት የሥራ እቅድና ክንውን የዳሰሰበትን የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ