1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦባማ የጤና ዋስትና ህግ

ዓርብ፣ ሰኔ 22 2004

የአሜሪካን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፕሬዝደንት ባራክ ኦባማን የጤና ዋስትና ህግ ህገ መንግስታዊነቱን የጠበቀ ነዉ ሲል ወሰነ። እንደጀርመንና የመሳሰሉ የአዉሮጳ ሀገሮች አሜሪካ ለእያንዳንዱ ዜጋ የጤና መድህን ዋስትና ሳይኖራት ረዥም ዓመታት ዘልቃለች።

https://p.dw.com/p/15OLK
ምስል picture-alliance/dpa

በኦባማ ዘመነ ስልጣን ሃሳቡ ቀርቦ ህጉ ከፀደቀበት ጊዜ ጀምሮ ላለፉት ሁለት ዓመታት በሪፐብሊካኖች ክስ ቀርቦበት እስከ ከፍተኛዉ ፍርድ ቤት ደርሷል። በትናንትናዉ ዕለት ከፍተኛዉ ፍርድ ቤት አምስት ለአራት በሆነ ድምፅ ህጉን አፅንቶታል።

አበበ ፈለቀ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ