1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦባማ ጦር መሣሪያ ባለቤትነት ቁጥጥር ውሳኔ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 27 2008

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ዖባማ ፕሬዚዳንታዊ የጦር መሣሪያ ባለቤትነት ማሻሻያ ረቂቅ በሀገሪቱ ተግባራዊ እንዲሆን ትናንት ማምሻውን ውሳኔ አስተላልፈዋል። ይኽ ውሳኔ በፕሬዚዳንቱ የሥልጣን ዘመን ብቻ ተግባራዊ መሆንም የሚችል ነው ተብሏል።

https://p.dw.com/p/1HZJO
USA Barack Obama Statement zu Waffenkontrolle
ምስል Getty Images/C. Somodevilla

[No title]

ፕሬዚዳንት ባራክ ዖባማ ቀደም ሲል ለምክር ቤት አቅርበውት የነበረው የጦር መሣሪያ ባለቤትነት ቁጥጥር ረቂቅ በሀገሪቱ ምክር ቤት በሚገኙ አብላጫ ሪፐብሊካን አባላት ውድቅ ተደርጎ ነበር። የፕሬዚዳንቱ ውሳኔ በጦር መሳሪያ ባለቤቶች ማኅበር እና ሪፐብሊካን ፓርቲ አባላት ዘንድ ተቃውሞን አስከትሏል። ውሳኔው ለሚቀጥሉት 12 ወራት ተግባራዊ ይሆናል ተብሏል። የዋሽንግተኑ ወኪላችን ናትናኤል ወልዴ ዝርዝር ዘገባ አለው።

ናትናኤል ወልዴ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ