1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦብነግ መግለጫና የኢትዮጵያ መንግሥት

ረቡዕ፣ ግንቦት 11 2002

የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር መግለጪያና የኢትዮዽያ ምላሽ

https://p.dw.com/p/NS3l
ኦጋዴን ጎዴ አከባቢምስል picture alliance/dpa

ባለፈው ማክሰኞ የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር ባወጣው መግለጪያ ላይ በጀጅጋና በሀረር ከተሞች መሃል ቁልፍ ወታደራዊ ይዞታ ያላትን መልቃቃ የተሰኝችን ከተማ በቁጥጥሩ ሥር ማድረጉን፣ 94 የመንግስቱን ወታደሮች መግደሉን ጠቅስዋል። የኢትዮዽያ መንግስት የወትሮውን ምላሽ ሰጥተዋል። ሙሉ በሙሉ ሀሰት የሆነ፣ መሠረት የሌለው ብለዋል መንግስት። የኮሚኒኬሽንስ ጉዳዮች ጽ/ቤት ምክትል ሃላፊ አቶ ሽመልስ ከማል ለአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ እንደገለጹት የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር መልቃቃ የሚገኘው የፖሊስ ማዘዢያ ጣቢያ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ሞክሮ በፖሊስ ሃይሉ የአጸፋ ምላሽ ተሰጥቶት መደምሰሱን አስታውቀዋል። የኢትዮዽያ መንግስት የኮሚኒኬሽንስ ጉዳዮች ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ በረከት ስምዖን ለዶቸ ቬሌ ሲገልጹ ያሉት ሽንፈትን ለመሸፈን የተሰራጨ ፕሮፖጋን

መሳይ መኮንን

ነጋሸ መሐመድ ዳ ነው።