1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦብነግ የሂላላን የጋዝ ምድር መቆጣጠርና የመንግስት ማስተባበያ

ሰኞ፣ ግንቦት 23 2002

ከቅርብ ግዜ ወዲህ የኦጋዴን ነጻ አዉጭ ግንባር በመንግስት ጦር ላይ ጥቃት እየሰነዘረ እና አንዳንድ ቦታዎችን እየተቆጣተረ መሆኑን ይገልጻል።

https://p.dw.com/p/NdjL
የኦብነግ የሂላላን የጋዝ ምድር መቆጣጠርና የመንግስት ማስተባበያ
ምስል picture alliance/dpa

ባለፈዉ አርብም ሂላላ የተባለች በነዳጅ ክምችቷ የምትታወቀዉን ስፍራ በቁጥጥሩ ስር እንዳደረገ ግንባሩ በሰጠዉ መግለጫ አስታዉቋል። የኢትዮጽያ መንግስት እንደተለመደዉ የግንባሩን መግለጫ ቅጥፈት በሚል አስተባብሏል። መሳይ መኮንን ሁለቱንም ወገኖች አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አሰናድቶአል።

መሳይ መኮንን፣

ተክሌ የኋላ