1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦብኮ ብሔራዊ ጥሪ

ማክሰኞ፣ ግንቦት 7 2010

የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ ኦብኮ በኦሮሚያ መስተዳድር  ውስጥ ያሉትን ችግሮች በመዘርዘር ለመፍትሄው በቅርቡ የተየሰሙት ጠቅላይ ሚኒስትር  የገቡትን ቃል  በሥራ እንዲተረጉም ጠየቀ።

https://p.dw.com/p/2xlOL
Oromo Federalist Congress
ምስል DW/G.T.Hailegiorgis

ሕዝቡ የጥያቄዎቹን መልስ እየጠበቀ ነው፤

ሕዝቡ የተገባለትን ቃል ተግባራዊነት እየተጠባበቀ መሆኑን በማመልከትም ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና አዲሱ ካቢኔያቸው በአስቸኳይ ለሕዝቡ ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት ትኩረት እንዲሰጡ አስገንዝቧል። በተጨማሪም  በሀገር ውስጥ እና በውጭ ካሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋርም ድርድር እንዲጀመር አሳስቧል። አብኮ በኩሉ ከገዢው ፓርቲ ብቻ ሳይሆን ከሁሉም የፖለቲካ ኃይሎች ጋር ተባብሮ ለመሥራት ውሳኔ ላይ መድረሱንም ይፋ አድርጓል። 

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ