1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የከተሞች የመኖሪያ ቤቶች አቅርቦት ሁኔታ

እሑድ፣ የካቲት 9 2006

በትላልቅ የኢትዮጵያ ከተሞች፣ በተለይ በአዲስ አበባ የመኖሪያ ቤቶች ችግር እንዳለ ይሰማል። የመኖሪያ ቤቶች አቅርቦት ከሕዝቡ ፍላጎት ጋ ያልተጣጣመበት ምክንያቱ እና መፍትሔው ምን ሊሆን ይችላል።

https://p.dw.com/p/1BdAk

አርያም ተክሌ