1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የካራቺች መያዝ ያስከተለው ድጋፍና ተቃውሞ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 15 2000

የካራቺች በፀጥታ ኃይሎች እጅ መውደቅ ለቦስኒያ ሙስሊሞች እና ለዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብና እንዲሁም ለሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች አስደሳች ዜና ሲሆን እንደ ጀግና ለሚቆጥሯቸው በርካታ ሰርቦች ግን ኢፍትሀዊ ተደርጎ ነው የታየው ።

https://p.dw.com/p/Ehug
ካራዲችና ሚላዲች በስልጣን ዘመናቸው ወቅትምስል AP
ሶስት ዓመት ተኩል በወሰደው የቦስኒያው ጦርነት በዋና ከተማይቱ በሳራዬቮ ለረገፈው ቁጥሩ ወደ አስር ሺህ ለሚጠጋ ህዝብ ካራዲችንና የዚያን ጊዜውን የጦር አዛዥ ሚላዲችን ዓለም ዓቀፉ ችሎት ተጠያቂ ያደርጋቸዋል ።