1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የካርቶን ቦምብ

ሰኞ፣ ጥቅምት 22 2003

ምንጩ ከየመን የሆነ ቦንብ የነበረበት ዕቃ ጉዳይ ጀርመን ውስጥ በጣም አሳሳቢ ጉዳይ ሆኖ ማነጋገሩን ቀጥሏል

https://p.dw.com/p/Pvgh
የተጠቀለለዉ-ፈንጂምስል AP

አሜሪካና ብሪታንያ የሽብር ፈጣሪዎች ዒላማ ስለመሆናቸው ብዙ ይነገር እንጂ ጀርመንም ከዒላማነት ነጻ እንዳልሆነች አሁን በማነጋገር ላይ ነው።

ቦን-ኮሎኝ አኤሮፓላን ማረፊያ ጣቢያ አርፎ በብሪታንያ በኩል ወደ አሜሪካ የተጫነው ምንጩ ከየመን የሆነ ቦንብ የነበረበት ዕቃ ጉዳይ ጀርመን ውስጥ በጣም አሳሳቢ ጉዳይ ሆኖ ማነጋገሩን ቀጥሏል ። ከየመን የጭነት እንዲሁም ከተሣፋሪዎች ጋር ሻንጣ የሚጭኑ አኤሮፕላኖች እንዳይገቡ የአገር አስተዳደር ሚንስትሩ ዛሬ ከልክለዋል። ይልማ ኃ/ሚካኤል።

ይልማ ኃ/ሚካኤል

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ