1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኬንያዉ ቀዉስ ለምዕራባዉያኑ የጥፋተኝነት ስሜት

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 25 2000

ለምዕራባዉያኑ የእረፍት ግዜ ማሳለፈያ የንጹህ አየር መተፈንሻ በአረንጓዴ ዕጽዋት በተሞሉት የአራዊት ክልሎች መንሸራሸርያ የነበረችዉ ኬንያ ዛሪ ዉጥረት የተሞላባት፣ ዲሞክራሲ ፈላጊዉ ህዝቧ በጥይት የሚሳደድባት ሪሳ የሚለቀምባት ሆናለች

https://p.dw.com/p/E0Zz
በኬንያ ሙስና እንጂ የጎሳ ችግር የለም
በኬንያ ሙስና እንጂ የጎሳ ችግር የለምምስል picture-alliance/ dpa
በኬንያ ዛሪ የተከሰተዉ ችግርን አዉሮጻዉያን መንግስታት ችላ በማለታቸዉ ኬንያ ለዚህ በቅታለች የሚለዉ እንጊሊዛዊ ጋዜጠኛ Michael Holman ይህን በኬንያ የተፈጠረዉን ችግር በበለጠ ወደ ማጥ እንዳያይገባ መፍትሄ ቢፈልጉም እኛ ምዕራባዉያን ለዚህ ችግር መከሰት ምን ጥፋት ችላ እንዳልን መመርመር አለብን፣ ብለዉ ማሰብ ይገባቸዋል ሲል ምዕራባዉያን መንግስታትን፣ ኬንያ ስለተከሰተዉ ዉጥረት፣ በጻፈዉ ዘገባዉ ይከሳል። የዶቸ-ቬለዉ ባልደረባ Ludger Schadomsky Michael Holman ን አነጋግሮታል አዜብ ታደሰ እንዲህ አሰባስባዋለች