1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኬንያ ቱሪዝም ዘርፍ የገጠመው ችግር

ሐሙስ፣ ጥር 8 2000

ኬንያ ውስጥ ፕሬዚደንታዊውን ምርጫ ተከትሎ የተፈጠረው ቀውስ በብዙ መቶ የሚቆጠሩ ሰዎች ህይወት አጥፍቶ ብዙዎችንም ከቤት ንብረት አፈናቅሎዋል፤ እንዲሰደዱም አድርጎዋል። በፕሬዚደንት ምዋይ ኪባኪና በተቃዋሚው ወገን መሪ ደጋፊዎች መካከል የቀጠለው ውዝግብም በሀገሪቱ ኤኮኖሚ፡ በተለይም በቱሪዝም ዘርፍ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ማሳረፉ ነው የተሰማው።

https://p.dw.com/p/E0Zp
ተቃውሞ በኬንያ
ተቃውሞ በኬንያምስል picture-alliance/ dpa