1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኬንያ ጦር እና በአሸባብ አንጻር የጀመረው ዘመቻ

እሑድ፣ ጥቅምት 19 2004

ወደ ደቡብ ሶማሊያ ሰርገው የገቡት የኬንያ ወታደሮች አሸባብ ደንበር እየተሻገረ በኬንያ ውስጥ ጥቃት መሰንዘሩን እስካላቆመ ድረስ ከሁለት ሳምንት በፊት በአንጻሩ የጀመሩትን ዘመቻ እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል።

https://p.dw.com/p/Rtv6
የኬኒያ ወታደሮች በሶማሊያምስል dapd

ይኸው ኬንያ በሶማልያ በአሸባብ አንጻር የምትካሂደው የጦር ርምጃ አከራካሪ መሆኑ አልቀረም። አሸባብም በምላሹ ኬንያ ይህንኑ ጥቃትዋን ካላቋረጠች በስተቀር እንደሚበቀላት በተደጋጋሚ ዛቻ አሰምቶ ጥቃት መጣሉን ቀጥሎዋል።

አርያም ተክሌ

ልደት አበበ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ