1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የክረምቱ ዝናብ እና ከአየር ትንበያ መ/ቤት የቀረበ ቅድመ ጥንቃቄ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 12 2009

በሚቀጥሉት ቀናት ቅጽበታዊ ጎርፍ ሊያስከትል የሚችል ዝናብ ሊጥል ስለሚችል ቅድመ ጥንቃቄ እንዲደረግ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የአየር ፀባይ ትንበያ መስሪያ ቤት አስጠነቀቀ። የከተማ አስተዳደር ጽህፈት ቤቶች ጎርፍን ለመከላከል ይቻል ዘንድ ከወዲሁ የፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦዎች እንዳይደፈኑ አስፈላጊውን ስራ ከወዲሁ ሊሰሩ እንደሚገባም ተገልጿል።

https://p.dw.com/p/2goWD
Hochwasser Politiker in Gummistiefeln Symbolbild
ምስል picture-alliance/dpa

Ber. AA(Äthiopien Regenzeit und Maßnahmen gegen Flut) - MP3-Stereo

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ