1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የክረምት ኦሊምፒክ ውድድር ዝግጅትና ሥጋቱ

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 22 2006

ከመጪው ጥር 30 እስከ የካቲት 16 ቀን 2006 ዓ ም፤ በሶቺ፤ ሩሲያ በበረዶ ላይ የሚካሄደው የክረምት የኦሊምፒክ ስፖርት ውድድር ፣ በሰላም ተጀምሮ ይጠናቀቅ ይሆን?!በቮልጎግራድ ከተማ በአጥፍቶ ጠፊ ብዙ ሰዎች ከሞቱና ከቆሰሉ ወዲህ፤ ይህ፤ መገናኛ ብዙኀን የሚያወሱት ጉዳይ ሆኗል።

https://p.dw.com/p/1AjpQ
ምስል Reuters

ከመጪው ጥር 30 እስከ የካቲት 16 ቀን 2006 ዓ ም፤ በሶቺ፤ ሩሲያ በበረዶ ላይ የሚካሄደው የክረምት የኦሊምፒክ ስፖርት ውድድር ፣ በሰላም ተጀምሮ ይጠናቀቅ ይሆን?!በቮልጎግራድ ከተማ በአጥፍቶ ጠፊ ብዙ ሰዎች ከሞቱና ከቆሰሉ ወዲህ፤ ይህ፤ መገናኛ ብዙኀን የሚያወሱት ጉዳይ ሆኗል።ስለ ሶቺ ዝግጅትና ስለተደቀነው የፀጥታ ሥጋት ይልማ ኃ/ሚካኤል ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል።

ይልማ ኃ/ሚካኤል

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ