1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በ9 በሽተኞች ላይ ኮሌራ መገኘቱን የጤና ሚኒስትሩ ተናገሩ

ሰኞ፣ ግንቦት 26 2011

በኢትዮጵያ የአጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት ወረርሽኝ በአራት ክልሎች እና በአዲስ አበባ  ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ መከሰቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። የጤና ሚኒስትሩ ዶ/ር አሚር አማን ለዶይቼ ቬለ እንደተናገሩት በበሽታው ከተጠቁ 360 ሰዎች ውስጥ ዘጠኝ ያህሉ ኮሌራ እንዳለባቸው በምርመራ ተረጋግጧል።

https://p.dw.com/p/3Jlv3
Äthiopischer Gesundheitsminister Amir Aman
ምስል DW/S. Muche

በ9 በሽተኞች ላይ ኮሌራ መገኘቱን የጤና ሚኒስትሩ ተናገሩ

በኢትዮጵያ የአጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት ወረርሽኝ በአራት ክልሎች እና በአዲስ አበባ  ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ መከሰቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። የጤና ሚኒስትሩ ዶ/ር አሚር አማን ለዶይቼ ቬለ እንደተናገሩት በበሽታው ከተጠቁ 360 ሰዎች ውስጥ ዘጠኝ ያህሉ ኮሌራ እንዳለባቸው በምርመራ ተረጋግጧል።

ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ የድምጽ ማዕቀፉን ይጫኑ። 

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ማንተጋፍቶት ስለሺ