1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኮሚኒኬሽን ሚኒስቴር መግለጫ

ሰኞ፣ ግንቦት 10 2001

ባለፈዉ ሰሞን የአሜሪካ መንግስት የዉጪ ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ያለዉ የሰብዓዊ መብቶች ይዞታ አሳሳቢ ነዉ በማለት ባወጣዉ ዘገባ የኢትዮጵያን መንግስት መዉቀሱ ይታወሳል።

https://p.dw.com/p/HsuV
ምስል AP GraphicsBank/DW

የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ በተደጋጋሚ በዘገባዉ የተካተቱ ማስረጃዎች ተቀባይነት እንደሌላቸዉ ሲገልጽ ቆይቷል። ዛሬም በኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር አቶ በረከት ስምዖን አማካኝነት በሰጠዉ መግለጫ ወቀሳዉ በአሉባልታ ላይ የተመሰረተና ከሃቅ የራቀ ሲል በድጋሚ አጣጥሏል።

ታደሰ እንግዳዉ/ሸዋዬ ለገሠ/ሂሩት መለሰ