1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኮማንድ ዞኑ ጥበቃ በከፋ በሽካና በቤንች ማጂ ዞኖች

ሰኞ፣ መጋቢት 23 2011

በደቡብ ክልል በሚገኙ የከፋ የሽካ እና የቤንች ማጂ ዞኖች በፌደራሉ የሀገር መከላከያ ሠራዊት በሚመራ ጊዜያዊ የኮማንድ ፖስት ስር እንዲጠበቁ ተወሰነ።  ግጭቶቹን በመቀስቀስና በማባባስ የተጠረጠሩ ግለሰቦችንና ቡድኖችን ለህግ የማቅረብ ስራዎች አንደሚከናወኑም የአካባቢው ባለስልጣናት አስታውቀዋል።

https://p.dw.com/p/3G1yU
Truppenabzug an der Grenze zwischen Äthiopien und Eritrea
ምስል DW/M. Haileselassie

ግጭቶቹን የቀስቀሱና ያባባሱ ለፍርድ ይቀርባሉ

በደቡብ ክልል በሚገኙ የከፋ የሽካ እና የቤንች ማጂ ዞኖች በፌደራሉ የሀገር መከላከያ ሠራዊት በሚመራ ጊዜያዊ የኮማንድ ፖስት ስር እንዲጠበቁ ተወሰነ።  ክልሉ ከዚህ ውሳነ ላይ የደረሰው በዞኖቹ ካለፉት ስምንት ወራት ወዲህ የተከሰተው አለመረጋጋት እየተባባሰ በመምጣቱ ነው ተብለል። ግጭቶቹን በመቀስቀስና በማባባስ የተጠረጠሩ ግለሰቦችንና ቡድኖችን ለህግ የማቅረብ ስራዎች አንደሚከናወኑም የአካባቢው ባለስልጣናት አስታውቀዋል።  የሀዋሳው ውኪላችን   ዘገባ አድርሶናል 

ሽዋንግዛው ወጋየሁ

አዜብ ታደሰ 
ሸዋዬ ለገሠ