1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኮንጎ ሴቶች ሁኔታ

ሐሙስ፣ የካቲት 27 2000

ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሬፑብሊክ ውስጥ ወሲባዊ ጥቃት አሁንም እንደ መሳሪያ ሲሰራብት ይታያል። ሴቶችና ልጃገረዶች ካሁን ቀደም በዓለም አቀፍ ደረጃ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ለክብረ ንጽህና መደፈር ተጋልጠው ይገኛሉ። እና ዓለም አቀፉ ማህበረ ሰብ ወሲባዊው ጥቃት ያበቃ ዘንድ ድጋፉን እንዲስጥ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጠይቅዋል።

https://p.dw.com/p/E0ZJ
በዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን
በዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንምስል AP