1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የወለኔ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ብሶት

ሰኞ፣ ሰኔ 4 2004

የወለኔ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ፤ የወለኔ ማንነት እና በህገ መንግስቱ የተደነገጉ ህዝባዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብቶች እንዲከበሩ ጠየቀ።

https://p.dw.com/p/15CFP
Äthiopien: Landschaft In einer fruchtbaren, grünen Ebene in Äthiopien stehen kleine Hütten. Undatierte Aufnahme.
ምስል picture-alliance / dpa

የወለኔ ህዝብ ከፓርቲው ጋ ህዝባዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብቱን ለማስከበር በጀመረው እንቅስቃሴ በደቡብ ክልል እና በጉራጌ ዞን ባለስልጣናት በተደጋጋሚ ፓርቲው ደረሰብኝ ስለሚለው ችግር የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ታደሰ እንግዳው ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳው

ልደት አበበ

ነጋሽ መሀመድ