1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የወልደያዉ ግጭት እና ተቃዋሚ ፓርቲዎች

ማክሰኞ፣ ጥር 15 2010

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና የሰማያዊ ፓርቲ ተወካዮች ዛሬ በጋራ በሰጡት መግለጫ መንግሥትን የሚቃወም ሕዝባዊ ሠልፍ እንደሚጠሩ አስታዉቀዋልም።

https://p.dw.com/p/2rNgm
Äthiopien UDJ Blue Party ((c) DW/G. Tedla Hailegiorgis)
ምስል (c) DW/G. Tedla Hailegiorgis

(Beri.AA) PK-oppositionen Partein - MP3-Stereo

የኢትዮጵያ መንግሥት ፀጥታ አስከባሪዎች ወልዲያ ዉስጥ ለኃይማኖታዊ በዓል አደባባይ የወጡ ወጣቶችን ገድለዋል መባሉን ሁለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች አወገዙ።የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና የሰማያዊ ፓርቲ ተወካዮች ዛሬ በጋራ በሰጡት መግለጫ መንግሥትን የሚቃወም ሕዝባዊ ሠልፍ እንደሚጠሩ አስታዉቀዋልም።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ