1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የወባ መከላከል ዝግጅት

ማክሰኞ፣ መስከረም 26 2002

በኢትዮጵያ ወቅት ተከትሎ የሚቀሰቀሰዉን የወባ ወረርሽኝ ለመከላከል የሚያስችለዉን ዝግጅት ማከናወኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የበሽታዎች መከላከያ ዘርፍ እየገለፀ ነዉ።

https://p.dw.com/p/K0FM
መድሃኒት የተነከረ አጎበርምስል picture-alliance/dpa

የተመ የህፃናት መርጃ ድርጅት UNICEF በኢትዮጵያ የወባ በሽታ በሚያሰጋዉ አካባቢ የሚኖረዉን ህዝብ ቁጥር ወደ50 ሚሊዮን እንደሚጠጋ ይገልፃል። በየዓመቱም እስከ ዘጠኝ ሚሊዮን የሚጠጋ ሰዉ በበሽታዉ እንደሚጠቃ ድርጅቱ በድረ ገፁ አስፍሯል። በሀገሪቱ በህፃናት ላይ ከሚደርሰዉ ሞት 2o በመቶዉ በወባ ምክንያት እንደሆነ UNICEF ያትታል።

ሸዋዬ ለገሠ፣

ተክሌ የኋላ፣