1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የወባ ወረርሽኝ በቀጣዩ ዓመት ያሰጋል

ዓርብ፣ ነሐሴ 1 2001

በኢትዮጵያ በመጪዉ ዓመት የወባ ወረርሽኝ በከፋ ሁኔታ ሊከሰት ይችላል ሲል የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ስጋቱን ገለጸ።

https://p.dw.com/p/J5mL
ምስል DW-TV

በተጨማሪም የተቅማጥ በሽታ ሊኖር እንደሚችል ሚኒስትር ምስሪያ ቤቱ ከወዲሁ አሳስቧል። በቅርቡ በአገሪቱ በተደረገ የወባ በሽታ ስርጭት መከላከል ዘመቻ በበሽታዉ የሚሞቱ ሰዎችን ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ መቻሉ ዜና ሆኖ መሰማቱ አይዘነጋም። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ማብራሪያ ከሚመለከታቸዉ ጠይቆ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ /ሸዋዩ ለገሠ/ተክሌ የኋላ