1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የወይዘሪት ብርትኳን ሚደቅሳ ሁኔታ

ሰኞ፣ የካቲት 16 2001

ከታሰሩ ሁለት ወራት የሞላቸዉ የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀ መንበር ወይዘሪት ብርትኳን ሚደቅሳ ጠበቃቸዉን ለማግኘት ከአንድ ጊዜ በላይ አለመቻላቸዉ ተገልጿል።

https://p.dw.com/p/Gzl2
...ባንዲራ...
...ባንዲራ...

በአንድ ክፍል ለብቻቸዉ መታሰራቸዉ የሚነገረዉ የፖለቲካ ፓርቲ ሊቀመንበር በእናታቸዉና በልጃቸዉ ብቻ ነዉ የሚጠየቁት።