1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የወጣት ሴቶች መብት ክፍል 2

ሰኞ፣ ሚያዝያ 14 2005

ፋጡማ እና ልጃገረዶቹ የሴት ልጅ ግርዛትን እንዴት ይጋፈጡት ይሆን?

https://p.dw.com/p/18KV0

ባለፈው ክፍል የፋጡማ ወላጆች ሊድሯት አቅደው በመኝቷ ክፍሏ ውስጥ እንደ ቆለፉባት እንዲሁም ጓደኞቿ ተደብቀው እንዳስመለጧት አዳምጠናል። በዛሬው ጭውውት ደግሞ ልጆቹ አዲስ ችግር ማለትም የሴት ልጅ ግርዛትን መጋፈጥ ይኖርባቸዋል። ይከታተሉ።