1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የወጣት ሴቶች መብት ክፍል 4

ማክሰኞ፣ ግንቦት 13 2005

ባለፈው የጭውውት ክፍል ጓደኛሞች ቼሮ፣ ቼፕቱና ፋጡማ የፆታ ጥቃትን ምንነት እና እንዴትስ እንደሚከላከሉት ተረድተዋል።

https://p.dw.com/p/18bKz

ልጃገረዶቹ የፆታ ጥቃት ወንዶች እያሞገሱዋቸውና እያደነቋቸው ሊደርስ እንደሚችል አውቀዋል። የቺሮ አባት ከሞቱ በኋላ በዚህ ጭውውት ልጃገረዶቹ በውርስ ጉዳይ ላይ ሲወያዩ እናደምጣለን።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ