1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የወጣቶች መድረክ

ዓርብ፣ ጥቅምት 24 2004

ስትተውን ብዙውን ጊዜ ያልተጠበቁ ድርጊቶችን ታከናውናለች። አንዳንድ ጊዜ እንደውም አብረዋት የሚጫወቱ ተዋንያን ድንገት በምትፈጥራቸው ድርጊቶች ሲበዛ እንደሚደነቁም ትገልፃለች፤ አርቲስት ሐና ዮሐንስ።

https://p.dw.com/p/RunN
ኮሜዲውንም ትሞክራለችምስል Fotolia/Eduard Härkönen

አርቲስት ሐና ዮሐንስ በተለያዩ የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ድራማዎች፣ ማስታወቂያዎች እንዲሁም የመድረክ ቴአትሮች ላይ በመተወን ትሳተፋለች። በተለይ «ሰው ለሰው» በተሰኘው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ላይ ሶስና የተባለችውን ገፀ-ባህሪ ወክላ በተዋጣለት መልኩ እንደተጫወተች ብዙዎች ይስማማሉ።

ስለወጣቷ የበለጠ ለማወቅ ከፈለጉ ከታች የሚገኘውን የድምፅ ማዕቀፍ በመጫን ሙሉ ዝግጅቱን ያዳምጡ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ