1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የወጣቶች ስልጠናና እና ጂ አይ ዜድ

ሰኞ፣ ሰኔ 19 2009

የጀርመን የቴክኒክ ተራድኦ ድርጅት GIZ ወጣት ተማሪዎች በስፖርት ዘርፎች መሰልጠን እና በግብረ ገብ ክህሎት መታነጽ አለባቸዉ በሚል እየሠራ ይገኛል። ለዚህም ከሚመለከታቸዉ ተቋማት ጋር ኢትዮጵያ ዉስጥ እየሠራ ነዉ።

https://p.dw.com/p/2fQ6r
GIZ Logo
ምስል picture alliance/dpa

Beri. AA (GIZ & Sports and Youth training) - MP3-Stereo

በአዲስ አበባ በተግባረ ዕድ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ከሰሞኑ የስፖርት መገልገያ መሣሪዎች ስልጠና እና የኳስ ሜዳም ሰርቶ በማጠናቀቅ አስረክቧል። የፕሮጀክቱን አላማ በማስመልከት ከአዲስ አበባዉ ወኪላችን ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ