የወጣቶች አለም7 ኅዳር 2005ዓርብ፣ ኅዳር 7 2005የቤት ኪራይ እና ኑሮ በዋጣትነትhttps://p.dw.com/p/16aFHማስታወቂያ ከሚያገኙዋት ገንዘብ ከግማሽ በላይ ለቤት ኪራይ እየከፈሉ በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ ወጣቶች ብዙ ናቸው። ቤት ተከራይቶ ኑሮ በአዲስ አበባ ምን ይመስላል? ልደት አበበ ሒሩት መለሰ