የወጣቶች አለም4 መጋቢት 2005ረቡዕ፣ መጋቢት 4 2005በህፃናት እና ወጣቶች ላይ የሚፈፀሙ ጉዳቶችhttps://p.dw.com/p/17t6xማስታወቂያ የዛሬው የወጣቶች አለም በህፃናት እና ወጣቶች ላይ የሚፈፀሙ ጉዳቶች ላይ ያተኩራል። የዛሬው እንግዳችን የአካል ብቻ ሳይሆን የአዕምሮ ጠባሳዎች እንዳሉት ያጫውተናል። ልደት አበበ ሸዋዬ ለገሰ