1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የወጣቶች እግር ኳስ ግጥሚያ በአዲስ አበባ

እሑድ፣ ሰኔ 5 2008

በፈረንሳይ ሀገር ትናንት የተጀመረውን የ2016 ዓም የአውሮጳ እግር ኳስ ቻምፒዮናን መነሻ በማድረግ ከአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ ወጣቶች ዛሬ በአዲስ አበባ ስቴድየም የአንድ ቀን የእግር ኳስ ግጥሚያ ሲያካሂዱ ዋሉ።

https://p.dw.com/p/1J4vi
Äthiopien EU Jugend auf Füßballtournee
ምስል DW/G. Tedla

[No title]

በዚሁ ግጥሚያ የተሳተፉት ተማሪዎች ከ15 ዓመት በታች ሲሆኑ፣ ግጥሚያውን ያዘጋጁት በአዲስ አበባ የሚገኙት የአውሮጳ ህብረት አባል ሀገራት ኤምባሲዎች ናቸው።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
እሸቴ በቀለ