የዉጪ ምንዛሪ እጥረት በኢትዮጵያ19 ኅዳር 2001ዓርብ፣ ኅዳር 19 2001ምንዛሪዉ እጥረት መንግሥት የልማት እቅዶቹን በቁነና እንዲያፅፈፅም ወይም በጣም-አስፈላጊና አስፈላጊ የሚል ቅደም ተከተል እንዲያወጣ እያስገደደዉ ነዉhttps://p.dw.com/p/G5RVእጥረቱ መሠታዊ አቅርቦትን ይነካ ይሆን?ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የተከሰተዉ የዉጪ ምንዛሪ በመንግሥት የልማት ፕሮጀክቶች ላይ አሉታዊ ተፅኖ እያሳደረ ነዉ።ጉዳዩን የሚከታተሉ ወገኖችና የምጣኔ ሐብት አዋቂዎች እንደሚሉት በእጥረቱ ምክንያት መንግሥት በጣም አስፈላጊ ለሚላቸዉ የልማት ፕሮጄክቶች ቅድሚያ እንዲሰጥ እያስገደደዉ ነዉ።የእጥረቱ ትክክለኛ ምክንያት ግን በዉል አልታወቀም።ነጋሽ መሐመድ ጉዳዩን ተከታትሎታል።