1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዋጋ ግሽበትና የምጣኔ ሐብት እድገት በኢትዮጵያ

ሐሙስ፣ የካቲት 18 2002

የኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት በሁለት ወራት ዉስጥ በ0.5 ከመቶ ከፍ ማለቱን የሐገሪቱ ማዕከላዊ የስታትስቲክስ መስሪያ ቤት አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/MA2Z
መርካቶምስል picture alliance/kpa

የመስሪያ ቤቱን ስንጠረዥ የጠቀሰዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ እንደዘገበዉ ከሁለት ወራት በፊት 7.1 ከመቶ የነበረዉ የዋጋ ግሽበት አሁን ወደ 7.6 ከመቶ አሻቅቧል።የኢትዮጵያ መንግሥት የሐገሪቱ ኢኮኖሚ በያዝነዉ የጎርጎሮሳዉያን አመትም በ10 ከመቶ እንደሚያድግ አስታዉቋል።አንዳድ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ግን የመንግሥትን ሥሌት ትክክለኛነት ይጠራጠራሉ።

ጌታቸው ተድላ ፣

ነጋሽ መሀመድ

ሂሩት መለሰ